📈 Live USDT P2P Rates (የዛሬ ተመን)
🔄 Sell (የምንገዛበት ዋጋ)
189 ETB
🛒 Buy (የምንሸጥበት ዋጋ)
175 ETB
💳 BEP20 Deposit Address (የማስቀመጫ አድራሻ - ለ Sell ብቻ)
እኛን USDT ለመሸጥ ስትፈልግ ማስተላለፊያ አድራሻ
🏆 Top Withdrawals (ታላላቅ ክፍያዎች)
📋 Order Tracking (የትዕዛዝዎ ሁኔታ)
Order ID: -
Type: -
Amount: - USDT
Est. Payment: - ETB
Platform/Account: -
Current Status
Pending (ማረጋገጫ ተልኳል) 🟡
📖 አጠቃቀም መመሪያ (How to Trade)
እንኳን ወደ Forex P2P Squad በሰላም መጡ! መድረካችንን ተጠቅመው USDT ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ከታች ያሉትን 3 ቀላል ደረጃዎች ይከተሉ፦
ደረጃ 1፦ መለያ መክፈት ወይም መግባት (Authentication)
በመጀመሪያ ከላይ በቀኝ በኩል ያለውን Register ቁልፍ በመጫን በስምዎ እና በስልክ ቁጥርዎ ይመዝገቡ። አካውንት ቀድሞ ካለዎት ደግሞ Login የሚለውን ተጭነው ይግቡ።
ደረጃ 2፦ የትዕዛዝ አይነት መምረጥ (Buy & Sell)
ወደ 🔄 P2P Trade ገጽ ይሂዱና የሚፈልጉትን ስራ ይምረጡ፦
• ዶላር ከእኛ መግዛት ከፈለጉ Buy (ግዛ) የሚለውን ይጫኑ።
• የእርስዎን ዶላር ለእኛ ሽጠው የኢትዮጵያ ብር መቀበል ከፈለጉ Sell (ሽጥ) የሚለውን ይምረጡ።
ደረጃ 3፦ መረጃ መሙላት እና ማረጋገጫ ማያያዝ
ሊገበያዩበት የፈለጉትን የዶላር (USDT) መጠን ሲያስገቡ ሲስተሙ የሚከፈለውን ጠቅላላ የኢትዮጵያ ብር በራስ-ሰር ያሰላልዎታል። በመቀጠል፦
• በ Buy ጊዜ በተሰጡት የባንክ አካውንቶች ብር አስገብተው የክፍያ ማረጋገጫ (Screenshot) ያያይዙ።
• በ Sell ጊዜ የእርስዎን USDT ወደተሰጠው አድራሻ ልከው፣ ብር የምንልክልዎትን የባንክ አካውንት ይሙሉ እና የስክሪንሻት ማረጋገጫ ያያይዙ።
💡 ትዕዛዝዎን ከሰጡ በኋላ በደቂቃዎች ውስጥ ተጣርቶ ይፈጸማል!
🛡️ Admin Control Dashboard
💲 የዶላር ዋጋ መቀየሪያ (Update Live USDT Rates)
📥 የደረሱ የ P2P ትዕዛዞች (Incoming Orders)
| Order ID |
User |
Type |
Amount |
Total ETB |
Platform/Account |
Actions |
👥 የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ዝርዝር (Registered Users List)
| Full Name |
Phone Number |
Current Role |
Action (ስልጣን ለመስጠት) |